ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የፎርክሊፊት እና የመኪና ጎማዎችን፤ የኤሌክትሪክ ፎረኪሊፍት እና የመኪና ባትሪዎች፤ የተለያዩ ፍሪጆች ፤ የፍሪጅ መለዋወጫዎች የእንጨት ፓሌት፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እንዲሁም ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ለመግዛት ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል።
Habesha Breweries S.C. (ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ.)
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ
የመኪና ጎማ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር: HBSC/06/0156/25
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ የፎርክሊፊት እና የመኪና ጎማዎችን፤ የኤሌክትሪክ ፎረኪሊፍት እና የመኪና ባትሪዎች፤ የተለያዩ ፍሪጆች ፤ የፍሪጅ መለዋወጫዎች የእንጨት ፓሌት፣ ቁርጥራጭ እንጨቶች እንዲሁም ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ለመግዛት ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት፣
- አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት/ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ መግዛት ይቻላል።
- የንብረቶቹን ሁኔታ ከሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሀምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ስዓት እስከ 10፡00 ስዓት ድረስ ብቻ ለሎት 1 አዲስ አበባ ጋርመንት አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን እንዲሁም ለእንጨት ፓሌት ጃክሮስ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ከስኔ 01 ቀን 2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሀምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ በሚዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የተለያዩ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ /የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 20 በመቶ / Habesha Breweries S.C ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ብቻ ከጨረታ ዋጋ ማቅረቢያው ፖስታ ውስጥ በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው የሀምሌ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛኑ ዕለት በ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ዋና መ/ቤት
ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት
አዲስ አበባ
