ሰበታ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሥልጠና የሚውሉ የኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሪክ፣ አውቶሞቲቭ፣ ብረታ ብረት፣ ጨርቃ ጨርቅ፣ አይቲ፣ ፈርኒቸር እቃዎችና የእንስሳት መኖ ግዥ - ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡