በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ ሎት 1- የተሰያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ሎት 2- የተሰያዩ ያገስገሱ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች እና ያገለገሉ ጎማዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር -Disposal 0004/2017
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩ
ሎት 1- የተሰያዩ ቁርጥራጭ ብረቶች
ሎት 2- የተሰያዩ ያገስገሱ ጎማዎች
በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
-
ተጫራቾች ድርጅቶች ከሆኑ የታደሰ ፈቃድ ያላቸው መሆን የሚገባቸው ሲሆን ጨረታውን ለመግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ሕጋዊ የመኖሪያ መታወቂያ ሌሎች ተያያዥ ማስረጃዎች በማቅረብ እና የማይመለስ ብር 500 (ብር አምስት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ጉስሴ ፌናንስ አካባቢ ጌት ማር ሕንፃ ስንደኛ ፎቅ ገዢ መምሪያ ቢሮ ९០១៦ *TC : 0911997084/0912102506 ৭৯: _nmic.midrocgroup.1983@gmail.com.et
-
ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000 (ሰላሣ ሺህ ብር) በሲ.ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከቆየ በኋላ በእለቱ ማለትም በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
-
ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ 2ኛ ፎቅ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ ሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያው ሆነ የመከፈቻ ሥነ ሥርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
-
ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ
