Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ
  • Address ደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0906425432
  • Website
  • Deadline02 Nov 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Security5000 ሽህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትእዛዝ ወይም ሲ.ፒ.ኦ (CPo)
  • opening dateበ11ኛዉ ቀን 11:30 ላይ ጨረታዉ ተዘግቶ የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ቅዳሜና እሁድ ከገጠመ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን 4:30 ይከፈታል
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials , Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከዉስጥ በጀት በግልጽ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት የፈልጋል፡;

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከዉስጥ በጀት በግልጽ ጨረታ በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት የፈልጋል፡; 1ኛ ከዉስጥ በጀት፡ በሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፡ 2ኛ ከዉስጥ በጀት፡ ሎት 2 የጽዳት እቃ፡3ኛ ከመደበኛ በጀት፡ ሎት 3 የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ ከመደበኛና ከውስጥ 4ኛ ከዉስጥ በጀት፡ ሎት 4 ህትመት፡ 5ኛ ከመደበኛ በጀት፡ ሎት 5 በተደጋጋሚ የሚቀየሩ የመኪና እስፔር ፓርት ፋስት ሙቢግ ፤ከውስጥ በጀት ሎት6 ኤሌክትሮኒክስ ሲሆን እናዚህን በግልጽ ጨረታ እያንዳንዱን ሎት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታማሉ ተጫራቾች ወይም ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡-

  1. ተጫራቾች አግባብ ያለው የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ማንኛውም የቀረበ የታክስ ክሊራስ ወይም ህጋዊ ሰነድ QR ኮድ ያለውና እና እስካን ሲደረግ ትክክለኛ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  2. ግብር ከፋይ የግብር መለያ ቁጥር ወይም ቲን ነምበር ያላቸዉ
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019ዓ.ም
  5. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃወች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዉ ማቅርብ አለባቸዉ
  6. የሚገዙ እቃወች ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን እያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300 ብር ሶስት መቶ ብር በእለት ገንዘብ መሰብሰቢያ በገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 2 በመክፍል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም ቢድ ቦንድ ወይም የእቃ አገልግሎት ጠቅላላ ዋጋ 5000 ሽህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትእዛዝ ወይም ሲ.ፒ.ኦ (CPo) ማስያዝ አለበት
  9. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በጤና ጣቢያዉ በግዥ እና ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁትር 28 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተካታታይ ቀን 11:30ድርስ በሳጥን ዉስጥ ማሳገባት ይኖርባቸዋል
  10. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ቢገኙም ባይገኙም በ11ኛዉ ቀን 11:30 ላይ ጨረታዉ ተዘግቶ የጨረታ መክፈቻ ቀን የበዓል ቀን ቅዳሜና እሁድ ከገጠመ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን 4:30 ይከፈታል
  11. አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት በኋላ 5ተከታታይ ቀናት ዉስጥ የዉል ማስከበሪያ 10% በወረባበ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በማስያዝ ዉሉን መፈጸም ይኖርበታል በተባለዉ ቀን መጥቶ ዉሉን የማይወስድ ከሆን ያስያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  12. አሸናፊ ዉል ከፈጸመ በኋላ ያሸነፈዉን እቃ ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ጤና ጣቢያ በንብረት ክፍል ያስረክባል
  13. መስሪያ ቤቱ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሲሰረዝ በመሰረዙ ምክንያት ጨረታዉ ሲሰረዝ ጽ/ቤቱ ሀላፊነቱን አይወስድም
  14. በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታዉ መረጃ ከፈለጉ በግ/ፋ/ን/አስ/ቡ/ቢሮ ቁጥር 28 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0931836893/ በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Bistima Health Post (Werebabo Woreda, South Wollo Zone) seeks suppliers for six lots: stationery, cleaning supplies, uniform fabric, printing, vehicle spare parts (filters, fast-moving items), and electronics. Bidders must have a valid business license, tax clearance with QR code, TIN, and VAT registration.
Save Tender