በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ እወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 9 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም CORRUGAIED METAL ROOEING SHEET PAVEMENT BINDER, WHITE ENHANCER, WHITE RELLEASE POWDER, IRON OXIDE BLUE LABORATORY FUME HOODS, S/STEEL-CERAMIC GLASS, COMPLATE SET UREA POLISHED GRANITE SLABS HYBRID INVETER & RECHARGEABLE LI-ION BATTERY SYSTEM እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2018 እስከ ህዳር 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያመርተውን የዳልጋ ከብት ቀንድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ ከዚህ በታች በሎት የቀረበውን ስራ ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Awash Bank S.C. invites technically competent and commercially competitive bidders for the Implementation of DEVSECOPS Culture and Tools.
በኢፌዲሪ ኢትዮ-ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የኮንስትራክሽን ማምረቻ ኢንዱስትሪ Belt & pully, Electrical item & others, Vehicle spare parts, Oil, Greas & Chemical ግዢ በጨረታ አወዳድሮ መፈጸም ይፈልጋል።
በየካ ከ/ከተማ በወረዳ o2 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
procurement of kitchen materials and others
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ
hot protector and others
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃላ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡
Ethio telecom invites all interested and eligible bidders through this National Competitive Bid (NCB) for the Komboicha store and related works.
በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቀብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC ቲን ቁጥር TIN No-0050782677 ቫት ቁጥር VAT No /11313921044 ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቄረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ የሚገኝ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ሲሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/ 2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም POLYSTER TENT CLOTH & SHOES: LED UFO HIGHBAY LIGH CORNER LAMP: MULTI-MEDIA SPEAKER: ANGLE VALVE ALUMINUM ALLOY TOWER RULER NON-WOVEN INTERLING: VACUUM COOLING MACHINE ALUMINUM CEILLING BOARD METAL LUG CAP HIGH SPEED BILL CURRENCY COUNTER POLYPROPYLENE AND OTHERS እና VAT INDIGO BuLE እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ፤ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኮርፖሬሽናችን ውል ወስዶ ለሚገነባቸው ለጋሸና ብልባላ ባይ ባስ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት እና ባህር ዳር መብራት ኃይል ማርዳ ቀለም ፋብሪካ ኤርፖርት ኤስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን Plain/dowel bar እና ፖወር ጀል እና አሞኔም ናይትሬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ010/2017 የኢንተግሬትድ ጂፒኤስ ትራኪንግ እና ነዳጅ መቆጣጠሪያ ስርዓት /Supply, Installation, Configuration and Maintenance of Integrated Real Time Tracking (GPS Based) and Fuel Management System (Sensor Based) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የወልቂጤ ዕጽዋት ዘር ጥራት ቁጥጥር ምርመራ ማዕከል ለስራ አገልግሎት የሚውል Dry oven for plant seed Laboratory በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቃ ማመላለሻ ዋግነር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፈረንጅ ጽድ ግንዶችና ሌሎችም እንጨቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።