ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡
ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለንብረቶች ማህበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡
ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር እያቋቋመ ላለው ለኢትፈጣን ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ 60 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ማህበራችን ፈጣን 3ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ጊዜያቸው ያበቃ ካዝናዎች፣ አሮጌ ብረታ ብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡