Tender Detail

Tender Details

  • Company ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር
  • Address አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶቡስ ተራ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 41 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112 800343
  • Website
  • Deadline15 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-15 00:00:00
  • Categories Vehicle

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር እያቋቋመ ላለው ለኢትፈጣን ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ 60 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር እያቋቋመ ላለው ለኢትፈጣን ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ 60 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተሽከርካሪ መሸጥ የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት ሞዴሉ እንደ አውሮፓ አቆጣጠር ከ2000 ዓ.ም በላይ የሆነ ጥሩ ይዞታ ላይ ያለ ተሽከርካሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሀገር አቋራጭ መናኻሪያ (አውቶብስ ተራ) ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 41 በመምጣት የዋጋ ማሳወቂያ ፎርም መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ዋጋውን ሞልታችሁ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ10ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

ሆኖም ግን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፡- አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶብስ ተራ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 41

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር- 0112800343

 

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር

 

Save Tender