Tender Detail

Tender Details

  • Company ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር
  • Address አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶቡስ ተራ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 41 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112 800343
  • Website
  • Deadline21 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-08-21 00:00:00
  • Categories General Service Provision , Others , Business, Industry And Factory Foreclosure

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የማህበራችንን ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ የግል ባለንብረቶች ማህበር ያለውን ንብረት ለማስገመት በዘርፉ ላይ ሙሉ የስራ ፍቃድ ያለውና መወዳደር የሚፈልግ ግለሰብ ወይም ድርጅት አስፈላጊውን ዶክመንት ኦርጂናልና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል ማህበራችን አወዳድሮ ያለውን ንብረት ማስገመት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ዋጋውን ሞልታችሁ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አገር አቋራጭ መናኸሪያ (አውቶብስ ተራ) ግቢ ውስጥ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 41 በመምጣት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡

ስለሆነም ጨረታው የሚከፈተው በ5ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡ ሆኖም ግን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ትልቁ ሀገር አቋራጭ መናኸሪያ አውቶብስ ተራ ግቢ ውስጥ ቢሮ ቁጥር 41

ለበለጠ መረጃ 0112 800343

 

ፈጣን 3ኛ ደረጃ ከ/አ/አ/አ/የግ/ባለ/ማህበር

 

Save Tender