ባንካችን በመስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በታተመው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በገፅ 21 እንደተመለከተው
Abyssinia Bank
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ
Bank of Abyssinia ባንካችን በመስከረም 29 ቀን 2019 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ በታተመው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በገፅ 21 እንደተመለከተው
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጭው ስም |
የንብረቱ አይነትና አገልግሎት |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄደበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት |
የጨረታ ሰዓት |
ጨረታውየወጣበት ጊዜ |
ጨረታው የሚካሄድበት ስፍራ |
1 |
ቀኔ በሀይሉ ባንቴ |
ተበዳሪው |
መኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ |
2000 |
44/2010 |
እንጅባራ ከተማ ቀበሌ 02 |
12,248,825.32 |
ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም |
4፡000-5፡30 |
5፡30-6፡00 |
ለመጀመሪየ ጊዜ |
ንብረቱ ካለበት ስፍራ |
በማለት የተገለጸው የጨረታ ማስታወቂያ የመያዣ ሰጭው ስም ተበዳሪው በሚል የተጠቀሰው የመያዣ ሰጭው አቶ ሞላ ታከለ ጥሩ መልካም በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
