በየካ ከ/ከተማ በወረዳ o2 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የከፍተኛ 12 አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡001
በየካ ከ/ከተማ በወረዳ o2 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1፡ የደንብ ልብስ ስፌት
ሎት 2 የደንብ ልብስ
ሎት 3 አላቂ የቢሮ እቃዎች
ሎት 4 የሀከምና እቃዎች
ሎት 5 አላቂ የት/ት እቃዎች
ሎት 6 የፅዳት እቃዎች
ሎት 7 መፅሀፎች
ሎት 8 የኤሌክትሪከ እቃዎች
ሎት 9 ማሽነሪ ጥገና
ሎት 10 ፐላንትማሽነሪ መግዥያ
ሎት 11 ቁሳቁስ ተገጣጣሚ መግዥያ
ሎት 12 ቆሎና ውሀ
በዚሁ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፦
1. በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፍቃድ ያለቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስከፋይነት የተመዘገቡ።
4. በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ።
5. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼከ/ሲፒኦ/ ብርበእያንዳንዳቸው።
6. ሎት 1. ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 2.ብር 9237.88 (ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ሰባት ብር ከ88/100 ሳንቲም ብቻ)
ሎት 3 ብር 4745.97.94 (አራት ሺህ ሰባት መቶ አርባ አምስት ብር ከ977/100 ሳንቲም ብቻ)
ሎት 4 ብር 316.26 (ሶስት መቶ አስራ ስድስት ብር ከ26/100 ሳንቲም ብቻ)
ሎት 5 ብር 12000 (አስራ ሁለት ሺህ ብር ብቻ)
ሎት 6 ብር 7662.45 (ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር ከ45/100 ሳንቲም ብቻ)
ሎት 7 ብር 1317.26 (አንድ ሺህ ሶስት መቶ አስራ ሰባት ብር ከ26/100 ሳንቲም ብቻ)ሎት 8 ብር 1317.26 (አንድ ሺህ ሶስት መቶ አስራ ሰባት ብር ከ26/100 ሳንቲም ብቻ)
ሎት 9 ብር 7916 (ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ አስራ ስድስት ብር ብቻ)
ሎት 10 ብር 9100 (ዘጠኝ ሺህ አንድ መቶ ብር ብቻ)
ሎት 11 ብር 4500(አራት ሺህ አምስት መቶ ብር ብቻ)
ሎት 12 ብር 3020.80 (ሶስት ሺህ ሃያ ብር ከ80/hoዐ ሳንቲም ብቻ)
7. ዝርዝር ጨረታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመከፈል በፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ ።
8. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃ ናሙና ለሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
10. ተጫራቾች ጨረታ እሸናፈው ውል ሲዋዋሉ የአጠቃላይ ብር 10 % ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. የጨረታው ሰነድ ኮፒ እና ኦርጅናል በመለየት በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ የጨረተው ኦርጅናል ሰነድ ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
12. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልፅ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ደረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት የኖርባቸዋል።
13. የጨረተው ሳጥን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ተዘግቶ። በ11ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ላይ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ በተገኙበትጨረተው ይከፈታል። በአል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል ማለት ነው።
14. መ/ቤቱ የተሸለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፤ ፈረንሳይ ጉራራ 12/55/64 ቁጥር ማዞሪያ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ፊት ለፊት ከፍተኛ 12 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት።
ስልክ ቁጥር 0111549331
በየካ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት ከፍተኛ 12 ሁስተኛ ደረጃ ት/ቤት
