Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ካራት
  • Address ኮንሶ ዞን ካራት ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0912083959
  • Website
  • Deadline04 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-10-04 00:00:00
  • Categories Others

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ካራት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በከሳሽ የኮንሶ ዞን ዐ/ሕግ እና በተከሣሾች እነ ሮብሻ አየለ 34 ሰዎች መካከል ባለው ከባድ የውንብድና ወንጀል ክስ ክርክር ጉዳይ፡- 3ኛ ተከሣሽ ገዝሐኝ ገልገሎ 6ኛ ተከሣሽ ኩሴ ጉርጫ 8ኛ ተከሣሽ ኩሴ ገመቹ 9ኛ ተከሣሽ ባስሬ በርሻ 11ኛ ተከሣሽ ገደኖ ኦራያ 12ኛ ተከሣሽ ካሳዬ ካርሻባ 14ኛ ተከሣሽ ገረሱ ገልገሎ 18ኛ ተከሣሽ ከፍታ ካሳዬ 22ኛ ተከሣሽ ታርካሶ ታዬ 24ኛ ተከሣሽ አያኖ ዳያሳ 25ኛ ተከሣሽ ኦርካይዶ ታደሴ 27ኛ ተከሣሽ ካላሄ ጋሼ 30ኛ ተከሣሽ ጉራሾ ጃርሶ የሆኑት ተከሣሾች በፖሊስ ተፈልጎ በአድራሻው አለመኖሩ የተረጋገጠ በመሆኑ መከሰሳቸውን አውቀው ለ 04/02/2018 ዓ/ም ለተያዘው ቀጠሮ ኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት እንድቀርቡ ባይቀርቡ ግን የጉዳዩ መሰማት በሌሉበት የሚቀጥል መሆኑን የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ ችሎት አዟል፡፡

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የኮንሶ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት

 

Save Tender