በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቀብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC ቲን ቁጥር TIN No-0050782677 ቫት ቁጥር VAT No /11313921044 ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቄረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ የሚገኝ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ሲሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል።
የሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ
የጨረታ ማስታወቂያ
- በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቀብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC ቲን ቁጥር TIN No-0050782677 ቫት ቁጥር VAT No /11313921044 ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቄረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ የሚገኝ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ሲሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን ለ2ተኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል።
- ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ።
- ለጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ 60,000 /ስልሳ ሺህ/ ብር በሲፒኦ /CPO/ ማስያዝ የሚችል እና ጨረታውን ካሸነፈ ሙሉ ያሸነፈበትን ክፍያ ጠቅላላ ዋጋ መክፈል ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀን ውስጥ ጠቅላላ ዋጋውን መክፈል ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ የሊዝ ክፍያ እና የስም ዝውውር መክፈል ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ከሆለታ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡
ማሳሰቢያ፤-
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ - በስልክ ቁጥር 0112370093 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
የሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ
