በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬይክልስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተቋሙን ዋናውን የበር መግቢያ (Main Gate) እና አካባቢውን የማስዋብ ስራ ለማሰራት በስራ ዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ድርጅታችን ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ባስገነባው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ ክፍሎች የከፋፈለበትን ማግኒዚየም ቦርድ እና የአውስትራሊያ ሞራሌ እንዲሁም የእንጨት በርካታ በሮች አፍርሰው የሚወስዱ ተጫራቾች ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢት/ያ በወላይታ ዞን በባደሪ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በልማታዊ ሴፍቲ-ኔት ፕሮግራም-5 በካፒታል በጀት በተለያዩ ቀበሌያት ለሚሰሩ የመጠጥ ውሃ መስመር ዝርጋታ ለማከናወን የጉልበት ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ።
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፀውን የአገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ማህበራችን ለሪል እስቴቱ ግቢ ነዋሪዎች የጋራ ጥቅም የሚሆን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ በመሆኑ ከሚቀርቡ አገልግሎቶች መካከል ለሚከተሉት ሥራዎች ብቃት ያላቸውን የጥበቃ ድርጅቶች አወዳድሮ በዓመታዊ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት አገልግሎት በሶስተኛ ወገን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኢንዱስትሪና ግብርና ውጤቶች ንግድ ዘርፍ የፓርኪንግ አስተባባሪ፤ የጥበቃ ሠራተኛ፣ የጥበቃ ተራ አስተባባሪ፣ የጽዳት ሰራተኛ እና አትክልተኛ ሰራተኞችን የውጭ አገልግሎት ከሚሰጡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር የሀዌላ ቱላ ክ/ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት መንገድ ትራንስፖርት ል/ጽ/ቤት በክ/ከተማ ውስጥ ባሉት ቀበሌያት ነባር መንገድ ጠረጋ እና የጠጠር ብተና ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒከስ መሣሪያዎችንና ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የሰው ኃይል በኮንትራት ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሎትን መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡