ማህበራችን ለሪል እስቴቱ ግቢ ነዋሪዎች የጋራ ጥቅም የሚሆን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ በመሆኑ ከሚቀርቡ አገልግሎቶች መካከል ለሚከተሉት ሥራዎች ብቃት ያላቸውን የጥበቃ ድርጅቶች አወዳድሮ በዓመታዊ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል::
ቃሊቲ ሃቢታት ሪል እስቴት የቤት ባለቤቶችና ነዋሪዎች ኃ/የተ/የህ/ስ/ ማህበር
ቃሊቲ ሃቢታት ሪል እስቴት የቤት ባለቤቶችና ነዋሪዎች ኃ/የተ/የህ/ስ/ ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ለሪል እስቴቱ ግቢ ነዋሪዎች የጋራ ጥቅም የሚሆን አገልግሎቶችን የሚያቀርብ በመሆኑ ከሚቀርቡ አገልግሎቶች መካከል ለሚከተሉት ሥራዎች ብቃት ያላቸውን የጥበቃ ድርጅቶች አወዳድሮ በዓመታዊ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል:: ተፈላጊ አገልግሎቶች
- በቀን እና በለሊት የጊቢ ሙሉ ጥበቃ
- በግቢ ውስጥ የጋራ መጠቀሚያ መንገዶችን ቢሮና አካባቢውን እንዲሁም ሌሎች መገልገያ ቦታዎችን ጽዳት መጠበቅ
- በጊቢው ውስጥ ያሉ የአበባ አትክልትና ሣር ልማት መናፈሻ ቦታዎችን ማልማትና መንከባከብ ሲሆኑ ተጫራቾች የሥራውን ዝርዝርና የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከማህበሩ ጽ/ቤት በብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል መውሰድ የሚችሉና ጊቢውንም ተዘዋውረው የሥራውን ዓይነትና መጠን ማየት ይችላሉ::
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ለማህበሩ ጽ/ቤት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሶስቱንም የሥራ ዘርፍ በተጓዳኝ ለማካሄድ አለበለዚያም አንዱን ብቻ ወይም ሁለቱን ለማካሄድ መጫረት ይቻላል::
ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም ፤
ተጨማሪ መረጃ ዘወትር በሥራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 0114-71-73-14 በመደወል ማግኘት ይቻላል::
ቃሊቲ ሃቢታት ሪል እስቴት የቤት ባለቤቶችና ነዋሪዎች ኃ/የተ/የህ/ስ/ ማህበር
