Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Labour Outsourcing Services

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ  የወጣ  የጨረታ  ማስታወቂያ  ጨረታ  ቁጥር

EEP/GOP/NCB/11/2017

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለረጲ ደረቅ ቆሻሻ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተግለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቶች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት መሳሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንከ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ሰው ኃይልና ፋይናንስ አስተዳደር ህንጻ 1ኛ ፎቅ ካሼር ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከግዥ መምሪያ ህንጻ ምድር ቤት ጀነሬሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀውን የጽዳት አገልግሎት በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፖስታ የጨረታ ቁጥር EEP/GOP/NCB /11/2017 የሚል ምልከት በማድረግ 1 (አንድ) ኦሪጂናል እና 2 (ሁለት) ኮፒ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) ከዚህ በታች በተገለጸው ሰንጠረዥ መሰረት ለ90 ዘጠና ቀናት የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንክ ክፍያ ትእዛዝ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power) ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው፡፡

 

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት

የጽዳት አገልግሎት ግዥ

 

ብር 20,000.00

ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት

ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት

 

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 011-5574295/011-5581916 መደወል ይችላሉ ፡፡

 

የኢትዮጵያ  ኤሌክትሪክ  ኃይል

Save Tender