Tender Detail

Tender Details

  • Company Ghion Industrial and Commercial Plc (ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር)
  • Address ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባይ ወደ ጦር ኃይሎች እንደዞረ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910 53 67 33
  • Website
  • Deadline25 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-25 00:00:00
  • Categories Labour Outsourcing Services

ድርጅታችን ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ባስገነባው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ ክፍሎች የከፋፈለበትን ማግኒዚየም ቦርድ እና የአውስትራሊያ ሞራሌ እንዲሁም የእንጨት በርካታ በሮች አፍርሰው የሚወስዱ ተጫራቾች ይፈልጋል፡፡

Ghion Industrial and Commercial Plc (ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር)


 

ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ባስገነባው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ ክፍሎች የከፋፈለበትን ማግኒዚየም ቦርድ እና የአውስትራሊያ ሞራሌ እንዲሁም የእንጨት በርካታ በሮች አፍርሰው የሚወስዱ ተጫራቾች ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛትና በመሙላት የመግዣ ዋጋችሁን 15% C.P.O በድርጅታችን ስም በማሠራት ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባይ ወደ ጦር ኃይሎች እንደዞረ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ሚያዝያ 17 ቀን 2017 ዓ.ም ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ እንድታስገቡ ሆኖ ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለተሸናፊዎቹ C.P.O በዕለቱ የሚመለስላቸው ሲሆን አሸናፊው የተጫረተበትን ንብረት በ8 የሥራ ቀናት ውስጥ ቀሪውን 85% ከፍሎ ካላነሳ ያስያዘው C.P.O የማይመለስ እና 2ኛ ለወጣው ዕድሉ የሚሠጥ ይሆናል።

ድርጅታችን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910 53 67 33

ማነጋገር ይቻላል፡፡

 

Save Tender