በአ/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት:የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Procurement of Stationary Materials
Procurement of wood/የማገዶ እንጨት/
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም ለከተማ አስተዳደሩ ቢሮ ግንባታ የሚሆኑ የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot-007 የተለያዩ የጥገና ዕቃዎች ግዥ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል Maize flour (Fine) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ/ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤትና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታብረት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች አንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት፡-የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Procurement of Sanitary Items
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት በድጋሜ የወጣ 2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚውል የግቢ ዕዳት አገልግሎት ፣ በድጋሜ የወጣ ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር ፣ ዚብራ ሌንስ ፣ ካሜራው ላይየሚገጠም የካሜራ ላይት እና ሄድፎን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማፀዳት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድኃኒት አቅርቦት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል በመዋዋል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጤና ጥበቃ ቢሮ የደብረሲና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2019 በጀት አመት ሎት1 የሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት2 የህክምና ግብአቶች እና የኦክስጅን ስሊንደር ጭነት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ከብሔራዊ ዋሽ ኘሮግራም በተገኘ የበጀት ድጋፍ የውሃ መመርመሪያ ኪት በግልዕ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የኩታበር ወረዳ አስተዳዲር ም/ቤት ላስገነባው የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስታንዳርዱን የጠበቀ መቀመጫ ወንበርና ሌሎች በአዳራሹ ውስጥ የሚገጣጠሙ እቃዎች ከደረጃ 5 /አምስት/ በላይ የሆኑ ተቋራጮች (GC-5 / BC5) ጠቅላላ ወይም የህንጻ ተቋራጮች ግዥ መፈጸምና ለማስገጠም ይፈልጋል።
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን 60ቶን ግሉ ፓውደር/Urea formaldehyde powder resin glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጎሕ ሁለገብ የገበ/ህ /ስ/ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተወሰነ ከዚህ በታቸ የተዘረዘሩትን የሰብል አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of Food and Beverages LOT= 48 ለሌሽማኒያሲስ ምርምር እና ሕክምና ማዕከል ለካላዛር ታማሚዎች የሚውል እንቁላልና ወተት ግዥ
Procurement of ICT Equipment