Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0334480228
  • Website
  • Deadline28 Jun 2026, 10:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/
  • opening date2026-06-29 11:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የኩታበር ወረዳ አስተዳዲር ም/ቤት ላስገነባው የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስታንዳርዱን የጠበቀ መቀመጫ ወንበርና ሌሎች በአዳራሹ ውስጥ የሚገጣጠሙ እቃዎች ከደረጃ 5 /አምስት/ በላይ የሆኑ ተቋራጮች (GC-5 / BC5) ጠቅላላ ወይም የህንጻ ተቋራጮች ግዥ መፈጸምና ለማስገጠም ይፈልጋል።

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ

 

ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ/ም ገጽ 31 ላይ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ በስህተት የገቡ የእቃ አቅራቢዎች እና RC-5 የሚባሉ ጸሁፎች በስህተት ከጨረታ ማስታወቂያው ውስጥ የገቡ በመሆኑ ከጨረታ ማስታወቂያው የወጡ መሆኑን እየገለጽን የተቀረው የጨረታ ማስታወቂያ በግንቦት 25 ቀን 2018ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚቀጥል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የኩታበር ወረዳ አስተዳዲር ም/ቤት ላስገነባው የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስታንዳርዱን የጠበቀ መቀመጫ ወንበርና ሌሎች በአዳራሹ ውስጥ የሚገጣጠሙ እቃዎች ከደረጃ 5 /አምስት/ በላይ የሆኑ ተቋራጮች (GC-5 / BC5) ጠቅላላ ወይም የህንጻ ተቋራጮች ግዥ መፈጸምና ለማስገጠም ይፈልጋል።

Bid closing date

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት፣

Bid opening date

ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት፣

ስለዚህ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ተቀራጮች-

1.     የኮንትራክተር ደረጃ መስፈርት በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከደረጃ 5/አምስት/እና በላይ በሆኑ ተቋራጮች (GC-5 / BCS) ጠቅላላ ወይም የህንጻ ተቋራጮች የሆኑ፣

2.     የሚገዛው ወንበርና ሌሎች በአዳራሹ ውስጥ የሚገጣጠሙ እቃዎች በዲዛይኑና በሳንፕሉ መሰረት ግዥ ፈጽሞ ማቅረብ የሚችልና መግጠም የሚችል፣

3.     በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤

4.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በቴክኒካልና ፋይናሺያል በኦርጂናልና በኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5.     የሚገዛውን የወንበርና ሌሎች በአዳራሹ ውስጥ የሚገጣጠሙ እቃዎች ዓይነት ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

6.     ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15/አስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ሰነዱን ማግኝት ይቻላሉ፤

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፣ በሲፒኦ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንከ ዋስትና ለሚወዳደሩበት ብር ወይም ለሚያቀርበው ጠቅላላ እቃ ዋጋ 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ ማስያዝ አለባቸው፡፡ የኢንሹራንስ ቦንድ ወይም የግል ቼክ ተቀባይነት የለውም።

8.     ጽ/ቤቱ ጨረታውን የሚያወዳድረው በሎት ድምር ነው፣

9.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

10. ጨረታው የሚከፈተው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ነው፡፡

11. 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ሰዓት ጨረታው 5:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

13. ለተጨማሪ ማብራሪያ በአካል ወይም በስልክ ቁጥር 0334480228/0914054354/ 0914051585 በመደወል ማገኘት ይችላሉ፡፡

 

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደቡብ ወሎ ዞን የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰ...

READ MORE
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ በደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደሴ ዙሪያ፣ ተሁለደሬ፣ ጉና በጌምድር፣ ላይ ጋይንት፣ ወገራና ፋግታ ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የመን...

READ MORE