የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል።
የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በሚ/አ/ከ/አስ/ር ይዞታ ውስጥ የሚገኙ የደን ውጤቶች ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሽያጭ መፈፀም ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላል።
- የጨረታ ሰነድ ከግዥ ኬዝ ቲም የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን በነጻ በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲመልሱ ፋይናንሻሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ማስከበሪያ 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ3:30 ታሽጎ በዚያው ቀን በ4:00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።
- በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ኢ/ል/ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Mizan Aman City Finance Office invites bids for the sale by open tender of forest products located within its jurisdiction. Bidders may collect the tender document free of charge from the procurement case team office and must submit a completed financial document (1 original and 2 copies) in one sealed envelope.
