ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተው ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Zemen Bank S.C
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተው ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
| የተበዳሪው ስም | የአስያዡ ስም | የሠሌዳ ቁጥር | የሞተር ቁጥር | የሻንሲ ቁጥር | የተሰራበት ዘመን | የንብረቱ ዓይነት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሐራጅ የሚከናወንበት | ||
| ቀን | የምዝገባ ሰዓት | የጨረታው ሰዓት | ||||||||
| ኢስት ሳይድ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር | ኢስት ሳይድ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላ.የተ.የግ.ማህበር | አአ- 03-B57086 | F--EL | LSVUB6E46 N2019395 | 2022 | ቮልስዋገን አይ.ዲ4 የኤሌክትሪክ መኪና | ብር 3,000,000.00 (ሶስት ሚሊዮን) | ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም | ጠዋት 3:00-5.30 | ጠዋት 5.30-5.50 |
የሐራጅ ደንቦች፡-
- ተጫራቾች የንብረቱን የመነሻ ዋጋ ¼ (አንድ አራተኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በዘመን ባንክ አ.ማ ስም በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::
- አሸናፊው/ዋ የሚለየው በደብዳቤ ሲገለጽ ነው::አሸናፊው/ዋ አሸናፊነታቸው በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ አጠቃለው መክፈል አለባቸው::ይህንን ካላደረጉ ያስያዙት ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፣ እንደገና ጨረታው ይካሄዳል፣ የዋጋ መቀነስ ከተከሰተ አግባብነት ባላቸው ህጎች መሰረት ልዩነቱን የመጀመሪያው አሸናፊ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ::
- ጨረታው በሚካሄድበት አዳራሽ ውስጥ መገኘት የሚችሉት ሲፒኦ ያስመዘገቡ ተጫራቾች ብቻ ናቸው::
- ንብረቱን አስመልክቶ ማንኛውንም ለመንግስት ሊከፈል የሚገባውን ክፍያ ቀረጥም ካለ በሙሉ በጨረታው አሸናፊ/ዋ የሚከፈል/የሚከፍሉ ይሆናል::
- አሸናፊው/ዋ ያሸነፉበት ዋጋ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የመክፈል ግዴታ አለባቸው ::
- የሐራጅ ሂደቱ ከተጀመረ በኃላ ማንም ተጫራች መውጣት እና መግባት አይፈቀድም፣ ተጫራቹ ሳይፈቀድለት ማናቸውንም ዓይነት ንግግር ማድረግ አይችልም::ይህንን ደንብ የማያከብር እና ጨረታውን የሚያውክ ተጫራች ካለ እንዲወጣ ተደርጎ ጨረታው በቀሩት ተጫራቾች ይቀጥላል::
- ባንኩ ተሽከርካሪውን በገዢው ስም እንዲዞር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል:: ከስም ዝውውር ጋር ያሉ ማናቸውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል::
- የሐራጅ ሽያጩ የሚከናወነው በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 18ኛ ፎቅ ላይ ነው::
- ባንኩ በሚያወጣው የጉብኝት ፕሮግራም መሰረት ተጫራቾች የሚሸጠውን ተሽከርካሪ መጎብኘት ይችላሉ::
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-5-572535 ወይም 0911152490 ወይም 0911456203 ወይም 0919 60 26 48 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ዘመን ባንክ አ.ማ.
Mexico, Ras. Abebe Aregay Street, P.O.Box 1212 Addis Ababa, Ethiopia
✨ messages.ai_summary
Zemen Bank seeks to sell by public auction a repossessed electric vehicle (VW ID.4) held as loan collateral, under Proclamation No. 1147/2011. Bidders must submit a CPO of 25% of the starting price in the bank's name; the winner must pay the full price within 15 days and 15% VAT.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
