Tender Detail

Tender Details

  • Company የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ፣ኢትዮጲያ, Phone: ----------
  • Website
  • Deadline30 Jun 2026, 9:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security5%
  • opening date2026-06-30 10:00:00
  • Categories Spare Parts

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ/ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤትና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታብረት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች አንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ


በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/የሉማሜ ከተማ/ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት፣ ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤትና ፖሊስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ብረታብረት የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች አንዲሸጥላቸው በጠየቁት መሰረት የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የሚወገዱ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የሚሸጡ እቃዎችን ዝርዝር መግለጫ/እስፔስፍኬሽን ከእያንዳንዱ ሎት /ከጫራታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቀጅዋች እና ዋና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጫራታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድርስ በጽ/ቤቱ በግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀ የጫራታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና/ፋይ/ንብ/አስ⁄ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫራታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ በጫራታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጫራታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 15887720522 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኋላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የለቸውም፡፡ ጫረታው የሚከፈትበት

ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል:: አሸናፊው ያሸነፋቸውን እቃዎችን ሙሉ በሙሉ በእስፔኬሽኑ መሠረት መግዛት ይኖርበታል፡፡አሸናፊው በሎት ወይም በነጠላ ሲለይ ስለሚችል ሎት ውስጥ የተጠቀሱት ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋ መሞላት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨራታ ማስከበሪያ /በጥሬ ገንዘብ/በመሂı የሞሉትን ጠቀላላ ዋጋ 5% ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡ አሸናፊ የሆኑት ተጫራች ብዛቱ ቢጨምርም በቀንስ በሚረከብበት ወቅት የተገኘውን የሚረከብ ይሆናል፡፡


የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender