የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋና መስሪያ ቤት ሰራተኞች እና የሰራተኛ ቤተሰቦች የመድኃኒት አቅርቦት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል በመዋዋል ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2018/19 በጀት ዓመት ስኳር እና የተለያዩ ዕቃዎችን ማሽነሪዎችን ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ስኳር ፋብሪካዎችና ፕሮጀክቶች እንዲጓጓዝልት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3/1 እና ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካዎች የሚመረተውን ስኳር አዲስ አበባ ወደ ሚገኙት የግሩፑ መጋዘኖች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።