Tender Detail

Tender Details

  • Company የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline10 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-07-10 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአ/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት:የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የባህርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት


የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


አፈ/ከሳሽ አለባቸው ደመላሽ

 አፈ/ተከሳሽ ተመስገን ታከለ

መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከስ ከርክር ጉዳይ በዱርቤቴ ከተማ የሚገኝ ቤት በአዋሳኝ በምስራቅ ከፍት ቦታ፣ በምዕራብ መንገድ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ እውነቱ ደባስ መካከል ተዋስኖ የሚገኝ በ400 ካሬ ሜትር ላይ የተሰራ ቤት በተከሳሽ ተመስገን ታከለ አገኝ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ ቤትና ቦታ በመነሻ ዋጋ 6,706,836.65 /ስድስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር ከስልሳ አምስት ሳንቲም/ ሆኖ 03/11/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00-6፡30 ሰዓት ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሽጥ ማንኛውም ተጫራች ቤቱ በሚገኝበት በዱርቤቴ ከተማ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ተመዝግባችሁ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በጨረታ የሚገዛው አካል በቅድሚያ የጣና ማይከሮ ፋይናንስ አ/ማህበር ብር 700,000 /ሰባት መቶ ሺህ ብር/ የሚከፍል መሆኑን አውቃችሁ በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ የሚያስይዝ መሆኑን አውቃችሁ በ15 ቀን ውስጥ ሙሉውን ገንዘብ የሚከፍል መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡



በአ/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት የባሕርዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት

Save Tender