የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት፡-የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንከ ወልዲያ ቅርንጫፍ ነ/ፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ/ተከሳሾች
ıኛ. ፈንታ ማርየ
6ኛ. ጥሩ መንግስቴ
2ኛ. ዘገየ ተካ
7ኛ. አዲሴ ሞላ
3ኛ. ዘገየ ማርየ
8ኛ. እሸቱ ይመር
4ኛ. ጦይባ መሀመድ
9ኛ. ደርበው ዘውዱ
5ኛ. ዚነት መሀመድ
መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ በጉባላፍቶ ወረዳ 05 ቀበሌ በዶሮ ግብር ከተማ ቀበሌ በ6ተኛ አፈ/ተከሳሽ እና በአቶ ተገኝ አብርሃ ስም በካርታ ቁጥር 193 በሆነው ተመዝግቦ የሚገኘውና አዋሳኙ፡-
በምስራቅ ————ሞላ አባሀምሌ
በምዕራብ-———ዋጋየ ይመር
በሰሜን--መንገድ
በደቡብ -መንገድ የሚያዋስነው ቤት ከዕዳና እገዳ ነፃ መሆኑ ታውቆ በጨረታ መነሻ ዋጋ 989,299.01 (ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ብር ከዜሮ ነጥብ አንድ ሳንቲም) በሐራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡
ስለዚህ የጨረታው ማስታወቂያ ከሰኔ ዐ8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሀምሌ 07 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 30 ቀን አየር ላይ ቆይቶ ጨረታው ሀምሌ 08 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ድረስ ይካሄዳል፡፡
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ /መግዛት/ የሚፈልግ በጉባላፍቶ ወረዳ 05 ቀበሌ በዶሮ ግብር ከተማ ለጨረታ በወጣው ቤት ግቢ ውስጥ በመገኘት መግዛት/መጫረት/ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የጨረታው አሸናፊ የጨረታ አሸናፊነቱን እንዳወቀ ወዲያውኑ ሀያ አምስት በመቶውን በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በተከፈተው የአደራ ገንዘብ ማስቀመጫ አማራ ባንከ ወልዲያ ሂሳብ ቁጥር 9900005450938 በሆነ እንድታስይዙ ደረሰኙን ለሐራጅ ባይ ወዲያውኑ እንድትሰጡ እና ቀሪ.ብሩን በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ከፍሎ ማጠናቀቅ ያለበት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የሰሜን ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
