በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓ.ም ለከተማ አስተዳደሩ ቢሮ ግንባታ የሚሆኑ የግንባታ ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ለእነዋሪ ከተማ አስተዳደር ከ/መ/ል ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ የውስጥ ለውስጥ ጠጠር መንገድ ለማሰራት / ስለተፈለገ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።