Name: ሎት6፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የቀይ ሽንኩርት፣ነጭ ሽንኩርት፣ካሮት፣ድንች እና ቃሪያ ግዥ ለ2018 በጅት ዓመት
ሎት 12፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ማኮሮኒ ግዥ ለ2018 በጀት ዓመት
ሎት 11፡- ለተማሪዎች ምግብ የሚውል የሩዝ ግዥ ለ2018 በጀት ዓመት
የክሬን ኪራይ ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲት ወደ አዲስ አበባ ኢትዮ ኒፓን አ.ማ የሚያደርስ የአገልግሎት ግዥ
በምዕራብ አርሲ ዞን የነንሰቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002 ዓ.ም መሰረት ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የምግብ ዘይት ግዥ 1
የሆቴል አገልግሎት ግዥ ከ28/11/2017 እስከ 29/11/2017
ከጅማ-አዲስ አበባ እና ከባህርዳር-አዲስ አበባ የደርሶ መልስ የአየር ትኬት ግዥ(28 መምጫ , 30መመለሻ)
Purchase Of Field Bag, Flash Disk & Audio Recorder #
በምዕራብ ወለጋ ዞን የሐሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው መደበኛ በጀትና ለወረዳው የተሰጡ የተለያዩ ፈንድ እና የመሳሰሉት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች 1. አላቂ የጽሕፈት መሣሪያዎች 2. አላቂ የጽዳት መገልገያዎች 3. ከአንድ ዓመት በላይ የሚያገለግሉ የቢሮ መገልገያ መሣሪያዎች 4. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 5. የተለያዩ የቢሮ ፈርንቸሮች 6. የግንባታ ዕቃዎች 7. የመኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማ 8. የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ወለጋ ዞን የግምቢ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የጽህፈት ማሣሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ትናንሽ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና፣ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የደ/ሊባኖስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች የደንብ ልብስ፤ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የመኪና ጎማዎች የቤት ቆርቆሮ እና ሚስማር ሲሚንቶ ፈርንቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶችና መስክ ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአርሲ ዞን የዲገሉና ጢጆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጽህፈት መሣሪያና፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የተለያዩ የቴክኒክና ሙያ የስልጠና ዕቃዎች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች የመኪና ጎማ እና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ከጎንደር -አዲስ አበባ ደርሶ መልስ የአየር ትኬት ግዥ
በመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የቢሾፍቱ ሞተር ቬሂክልስ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ የኢንዱስትሪውን ዋና ቢሮ ህንፃ እድሳት ስራ ለማሰራት በስራ ዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።