Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በምስራቅ ሀረርጌ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0915041504
  • Website
  • Deadline21 Aug 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security10000.00
  • opening date2025-08-21 00:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Stationery Materials

በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በተገኘ በጀት በወረዳው ከሚገኙ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የጽህፈት መሳሪያዎች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በቀን 22/11/2017 እስከ 20/12/2017 በአየር ላይ የሚቆይ ከዚህ በታች ባለው ዝርዝር መሰረት እንዲወጣልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የአቅራቢነት ፈቃድ ያላቸው
  4. የአሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ወጪ እስከ ወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል።
  5. አሸናፊው ድርጅት መክፈል ያለበትን የሽያጭ ታክስ ሁለት ፐርሰንት ይከፍላል

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ወረዳው ገ/ብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ በብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመግዛት መወዳደር ይችላል።

  1. ዋጋ አቅራቢ ነጋዴዎች ለማቅረብ የፈለጉትን እቃ ስሪቱን እና ደረጃውን በሰነዱ በዝርዝር በተቀመጡት ቅደም ተከተል ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ አለባቸው
  2. የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ብር አስር ሺ /10,000/ /cpo/ ማስያዝ አለባቸው በጥሬ ገንዘብ ወይም በቼክ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
  3. ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ22ኛ ቀን የሚከፈት ሲሆን እለቱ በዓል ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳው ገንዘብ ጽ/ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ከጠዋቱ በ4:00 ሰዓት ታሽጎ 4:30 ላይ ይከፈታል።
  4. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር

1. 0915041504

2. 0933402239

3. 0912023087 ደውለው ይጠይቁ።

 

በኦሮሚያ ክልል መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የጭናክሰን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender