የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች የመኪና ጎማ እና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እቃዎች ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ቋሚ ያልሆኑ አላቂ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ ጨርቃ ጨርቅ ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች የመኪና ጎማ እና ጌጣ ጌጦችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
ምርመራ |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ስፔስፌኬሽን መሠረት |
|
2 |
የጽህፈት መሳሪያዎች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ስፔስፌኬሽን መሠረት |
|
3 |
ልዩ ልዩ የቢሮ መገልገያዎች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ስፔስፌኪሽን መሠረት |
|
4 |
አላቂ የጽዳት እቃ |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ስፔስፌኬሽን መሠረት |
|
5 |
ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ስፔስፌኬሽን መሠረት |
|
6 |
የመኪና ጎማ ጌጣጌጦች |
በጨረታ ሰነድ ላይ በተያዘው ስፔስፌኬሽን መሠረት |
በመሆኑም ተጫራቾች
- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ፤ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት፣ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ቲኦቲ (TOT) ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እያንዳንዱ ብር 5000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 15 የሥራ ቀናት ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል በመ/ሰ/ማ/ዋ/አ/ምስ/ሪጅን ጽ/ቤት እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በተዘረዘረው ብዛት እና ስፔስፌኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኢንቭሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በምስ/ሪጅን ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ በዓል ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ የሥራ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ከተገለፀው ሰዓት ውጪ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ጨረታውን ያሸነፉ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ማጓጓዣ ወጪ በመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ም/ሪጅን ጽ/ቤት ሐረር አምጥተው ማስረከብ አለባቸው፡፡
- መ/ቤቱ ከዚህ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ቦታው ሐረር የመ/ሰ/ማ/ዋ/አስ/ምስ/ሪጅን ጽ/ቤት።
አድራሻ፡ ሐረር ዳሸን ባንክ ሸዋበር ቅርንጫፍ
ስልክ ቁጥር 0933342596
የ/መ/ሰ/ማ/ዋ/ምስ/ሪ/ጽ/ቤት
