South Agricultural Transformation Center now invites sealed bids from qualified and eligible candidates for the Procurement of Supplies for the following categories
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክትር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስና የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይከል፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጎፋ ዞን በቡልቂ ከተማ አስተዳደርፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በ2018 በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፖች፣ ሞባይል ቀፎ እና ታብሌቶች፣ የጽሕፈት መሣሪያ እና ጋራዥ (የመኪና ጥገና) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ıኛ. የኤፍ ኤስ አር (FSR) ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና፣ 2ኛ. የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የአዴሌ ከፍብ ከተማ ዝቡበ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት አቃዎች፤ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተገለፁ ዕቃዎችን በሎት በመክፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢ/ከ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታውን የሚያቀርበው በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለጠበላ ከተማ አስር ፋይናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ኮንስትራክሽን ማቴሪያል (ስሚንቶ ቆርቆሮ፡ ሚስማር --ወዘተ) የማዕድን ውጤት/ግባዓት (ድንጋይ፡አሸዋ ጠጠር) የደን ውጤት(ባህር ዛፍ እንጨት) ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒውተር ፣ ፕሪንተር ወዘተ) ጽ/መሳሪያ (ኮፒ ወርቀት እስክርቢቶ ወዘተ) የመኪና ጎማ ፡ሞተር ሳይክል እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃ የመኪና ሠርቪስ እና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርበው የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጠበላ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም ካፒታል በጀት ጌጠኛ የመንገድ ዳር መብራት ቀሪ ሥራዎችን መሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል ከዚህ በታች ያለውን መሰፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት : የባህል ልብስ እንዲሁም በሎት oz የዶሮ መኖ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
የዋጫሌ ካርል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በተቋሙ ለሚገኙ ለተለያዩ ዲፓርትመንት የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የኤሌከትሪክ እቃዎች፣ የብረታ ብረት እቃዎች የግብርና እቃዎች፤ የአኒማል ፕሮዳክሽን ዕቃዎች (Animal Production materials) የአኒማል (Animal Health) ዕቃዎች እና የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የበቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም ለወረዳው መንግስት መ/ቤቶች ከዚህ በታት በሰንጠረዥ (በሎት) የተከፋፈሉትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ትራክተር እና ሞተር ሳይከሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
በሀዲያ ዞን ሌሞ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የዱግዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጠኛ ዙር በወረዳው ለሚገኙ ለገጠር ቀበሌዎችና ሴክተር መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎችን፣ ቋሚ ዕቃዎችን (ፈርኒቸር)፣ አላቂ ዕቃዎችን፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችን እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጊንር ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዘመን ለኮሌጁ ትም/ት አገልግሎት የሚውሉ፡- የኔትወርክና ኮምፒውተር መለዋወጫዎች የጽህፈት መሳሪያዎች የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የህንጻ ጥገና ዕቃዎች ህትመት የመኪና ጎማ የመኪና ጥገናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::