የዝዋይ ተሐድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከላችን በ2018 በጀት ዘመን ለቤቶች እና ለመሠረተ ልማት ዕድሳትና የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽንና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ሥልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ሰርገኛ ጤፍ እና የተለያዩ የእንስሳት መኖን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተገለፁ ዕቃዎችን በሎት በመክፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2018 በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውሉ የምግብ እህሎች (ጥራ ጥሬዎች)፤ አትክልቶችና ቅመማ ቅመሞች ፤ የተለያዩ ሸቀጣ ሸቀጦች ፤ የተለያዩ የፅዳት እና አላቂ ዕቃዎች፤ የሲቪል ሰራተኞች ደንብ ልብስ /ብትን ጨርቅ/ እንዲሁም የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት ማዕከል በ2017 ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች ትምህርትና ስልጠና የሚውሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶች፣ የእንጨት ስራ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪከ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የሽመና ዕቃዎች፣ ጨርቃ ጨርቶች እና አነስተኛ የእጅ መሳሪያዎች ወይም አነስተኛ ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዝዋይ ተሃድሶ ልማት ማረሚያ ቤት በ2017ዓ/ም በጀት ዘመን ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የሻይና ቡና ማፍያ ማሽን ፤ ለከብቶች ምግብ አገልግሎት የሚውል የቦንዳ ሳር : ለህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት የሚውል የበቆሎ ዱቄት እና ቀይ ሽንኩርት የሲቪል ሰራተኞች የእስፖርት ቱታ : የእስፖርት ጫማ ፣ ዶክተር ሹዝ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡