በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርበው የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጠበላ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም ካፒታል በጀት ጌጠኛ የመንገድ ዳር መብራት ቀሪ ሥራዎችን መሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል ከዚህ በታች ያለውን መሰፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018
በደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ ቤት በዚህ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርበው የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጠበላ ከተማ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም ካፒታል በጀት ጌጠኛ የመንገድ ዳር መብራት ቀሪ ሥራዎችን መሉ ማቴሪያል በማቅረብ መሥራት የሚችል ከዚህ በታች ያለውን መሰፈርት የሚያሟላ ሙያተኛ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመለከተው አካል ድርጅታቸው የተመዘገቡ ሆኖ የዘመኑን ግብር አጠናቆ የከፈሉና ሌሎች ማስረጃዎችን በፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ተገናዝቦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
የታደሰ ንግድ ፈቃድና ምዝገባ ምስክር ወርቀት ያላቸው፡፡
-
የe-GP በኦን ላይን በአቅራቢነት የተመዘገበ ደረጃቸው GC/ BC-7 እና ከዛ በላይ የሆኑ፡፡
-
ተ.እ.ታ (VAT)፣ የግብር ከፋይ መለያ ቲን ያላቸው፡፡
-
ውክልና ደብዳቤ ያላቸው የዘመኑን ዕዳ የከፈሉና ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
-
አሸናፊ ሚሆነው ተጫራች በወቅታዊ የገበያው ዋጋ አማካይ ውስጥ የገባ ይሆናል፡፡
-
የጊዜ ሠሌዳ አዘጋጅቶ ማቅረብ የሚችሉ እና ግንባታውን ባቀረቡት ጊዜ መሰረት ማጠናቀቅ የሚችሉ፡፡
-
ተጫራቾች መጨረቻውን⁄ መወዳደሪያ ሠነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ ለጠበላ ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ የከፈሉትን ደረሰኝ አርጀናል ይዘው ከግዥ ንብረት አስተዳደር ሥራ ሂደት ሠነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
-
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናሉን ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወሳይታ ዞንየ ኦርጅናሉን በተለያየ ሦስት ፖስታ ለየብቻ በታሽገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ሆኖ CPO ጨምሮ ሦስቱንም በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ህንፃ 3 ግዥ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የስራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል ።
-
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ30 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሳጥኑ ክፍት ቆይቶ በእለቱ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
-
የጨረታ ማስታወቂያው በወጣ በ30 ቀኑ 8፡30 ሰዓት የመ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ አባላትና የመ/ቤቱ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
-
የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት/ ግለሰብ ማሽነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ከአሠሪ መ/ቤት ጋር የግንባታ ሥራ ውል ስምምነት ይፈጽማል፡፡
-
ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከንግድ ባንክ / ሲፒኦ/ ካሽ 75,000 ማቅረብ አለባቸው፡፡
-
ሁለቱም ወገኖች ውሉን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቀርቡበት ሁኔታ ቢከሰት የኢት/ያ ፍትህ ብሔር ሕግ በሚያዘው መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ሌሎች በውሉ አፈፃፀም መሠረት አስፈላጊ መብትና ግዴታዎችን የሚያካትት ይሆናል፡፡
-
በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ አቅርበው ያሸነፈ አሸናፊ ውል ለመግባት ፈቃደኛ ካልሆነ በሁለተኛ ደረጃ ያሸነፈው በመጀመሪያው ዝቅተኛ ዋጋ ለመስራት ፈቃደኛ ከሆነ መስራት ይችላል፡፡
-
የከተማው ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ስልክ ቁጥር፡- 09-72-61- 26-64/09-40-31-83-47/09-10-79-62-24
የደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት በወላይታ ዞን የጠበላ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
