በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት : የባህል ልብስ እንዲሁም በሎት oz የዶሮ መኖ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት እና የቦንጋ ከተማ ግብርና ጽ/ቤት የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሎት 1: የባህል ልብስ እንዲሁም በሎት 2 የዶሮ መኖ በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል::
በዚሁ መሠረት ለመሳተፍ የሚትፈልጉ አመልካቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችሁ፤
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣
- የግብር ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- ከገቢዎች ባለስልጣን የቲን ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- በሎት ot ተጫራቶች በ2017 ዓ/ም የሰሩበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችሉ፣
- የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000705880682 በማስያዝ ከካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይቻላል፡፡
- በዚህ የጨረታ ማስታወቅያ ላይ ያልተገለፁ መረጃዎች በጨረታ ዶክመንት ላይ ያሉት ገዥ ይሆናሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱ በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከአንድ ኦሪጅናል ቴክኒካልና ፋይናንሻል እንዲሁም ከአንድ ኮፒ ቴከኒካልና ፋይናንሻል ተዘጋጅቶ የሚቀረብ ሲሆን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል::
- የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ያለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉለውም፡፡
- የጨረታው መከፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ለሁለቱም ሎቶች 30,000 /ሠላሳ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚገባውም ሆነ የሚከፈተው በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-331-0807/805 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣
በከፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
