Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: ------
  • Website
  • Deadline31 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Security(C.P.O) 100,000 (አንድ መቶ ሺ. ብር)
  • opening dateጥቅምት 21/02/2019 4:00 ሰዓት ላይ
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale , Cloth And Shoes

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 21/02/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Assosa Customs Assessment and Control Station under the Jimma Branch Office


ለመጀመሪያ ዙር የወጣ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶች እና ጫማዎች ባሉበት ሁኔታ ጥቅምት 21/02/2019 ከጠዋቱ 4:00 ላይ ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም:-

10. አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ. መ/ቤት የተሸጠ ማስረጃ (ከሊ.ራንስ)እና ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺ.ህ) በላይ ለሚሆኑ እቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፣ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/02/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 100,000 (አንድ መቶ ሺ. ብር) በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በመያዝ ወደ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል::

ተ.ቁአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያየጨረታው አይነትየንብረት መመልከቻ ማስታወቂያ ከወጣበትቀን 14/02/2019 እስከ 21/02/2019 ዓ.ምየጨረታ የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት ጥቅምት 21/02/2019 4:00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይካሄዳል::
1አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ ጣቢያለመጀመሪያ ጊዜ ሐራጅ ጨረታ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25157-44-83-714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

በጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የአሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Assosa Customs Station is selling by auction abandoned, seized, and contraband household goods, food items, assorted materials, and shoes, sold as-is. Bidders must provide a valid trade license, TIN, VAT registration, and tax payment proof.
Save Tender