Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ደቡብ ክልል ኢትዮጵያ, Phone: 0913723962
  • Website
  • Deadline17 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price1000.00
  • Bid Security10,000
  • opening date2025-09-17 00:00:00
  • Categories Stationery Materials , Construction Machinery , Electronics Materials

የአዴሌ ከፍብ ከተማ ዝቡበ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት አቃዎች፤ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


                                                                               የጨረታ ማስታወቂያ

 የአዴሌ ከፍብ ከተማ ዝቡበ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት አቃዎች፤ ኤሌክትሮኒከስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ 

  1. እቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን የንግድ ፍቃድ ያደሱ፡፡ 

  2. የ2018 ዓ.ም ግብር ያሳደሱ እ ና Tin number ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  4. በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የተደራጁ ከሆነ የተደራጁበትን የስራ ዘርፍ የሚገልፅ እና በ 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  5. በገንዘብ ጽ/ቤት ለአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  6.  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.0 (አስር ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ (በሲፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 

  7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከገበያው ዋጋ በጣም ወርዶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡ 

  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በአዴሌ ከፍለ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 1000 (አንደ ሺ ብር ብቻ) በመከፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታውን ሰነድ በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአዴሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 

  9. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ከጠዋቱ 6፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ 

  10.  ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ 

  11. ተጫራቾች የጨረታ ገፅ ሁሉ ላይ መፈረምና ማህተም መምታት ይኖርባቸዋል፡፡ 

ማሳሰቢያ፡- የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሰነድ ገዝቶ የሚሞላ የሚያቀርበው እቃ በአገር አቀፍ ደረጃ ጥራቱ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡

            ለበለጠ መረጃ፦ በስልክ ቁጥር 0913723962 መጠየቅ ይቻላል፡፡ 

                                                    የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender