በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራ ስልጠና ቢሮ የመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ ለኮሌጁ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Procurement of paint (የተለያዩ ቀለሞች ግዥ(2))
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Procurement of Refreshment ( ለዩኒቨርሲቲው መደበኛ ሥራ የሚውል የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ )
የስፖርት ትጥቅ 2017 የስፖርት ሳይንስ ኮሌጅ
Procurement of Human Medical laboratory Supplies
procurement of የወለል ምንጣፍና መጋረጃ
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሀርቡ ከተማ በ2017 በጀት አመት ለከተማው አገልግሎት የሚውል የመንገድ ዳር መብራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የደንብ ልብስ ጫማዎችና አልባሳት ግልፅ ጨረታ ግዥ
የንብ ማነቢያ እቃዎች ለግብርና ኮሌጅ
Procurement of የህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች
procurement of beverage
procurement of stationary
ፌርሞ ብረት 10X10X0.8ሚ.ሜ /COBE/
LOT = 45 Procurement of Veterinary medicine item 3 ( ወተት ልማት )
በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለ4ቱም ፑል መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚዉል ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃ፣ ሎት 2 ፈርኒቸር እንዲሁም ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል።
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለኔትወርክ ኢንስታሌሽን የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና መኪና ቅባት ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።