በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡