በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
ለሁለተኛ እና ሶስተኛ ጊዜ የወጣ የአቃ ሽያጭ ብሄራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2017 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ሌሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ስለፈለገ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- የእቃዎችን /ንብረቶቹን አይነት እና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ ::
- እቃዎችን /ንብረቶቹን ለመግዛት የሞሉበትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
- የጨረታ ውድድሩ የሚደረገው/ የሚካሄደው በሎት ሳይሆን በነጠላ ዋጋ ነው።
- አሸናፊ የሚሆነው አካል እቃዎችን ከእስቶር አውጥቶ ወደ መኪና ለመጫን፣ የትራንስፖርት ወጭ ሌሎች ተያያዥ ወጭዎችን በራሱ የሚሸፍን መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ ስለሆነም የእቃዎች ሽያጭ ጨረታ አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ገቢ በማድረግ እቃዎችን /ንብረቶቹን መረከብ ያለበት ሲሆን ይህን ማድረግ ካልቻለ የጨረታ ማስከበሪያው የሚወረስ ይሆናል ።
- የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ ቆይቶ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ4፡30 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በግልጽ ይከፈታል፡፡
- የመጫረቻ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡30-6፡00 እና ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ድረስ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባለው ጊዜ ሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት ቁ ጥር 4 በአካል በመምጣት ሰነዱን መግዛት ይችላሉ ዘወትር በስራ ስዓት ለዚሁ ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ። ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመምጣት ሰነዶ ዋጋ የበለጠ እና ከተጫራቾች መካከል ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ይሆናል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው አካል የሚለየው ቴክኒካል መስፈርቶችን አሟልቶ ከመነሻ ዋጋ የበለጠ አና ከተጫራቾች መካከል ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበው ይሆናል፡፡
- ዕቃዎችን/ ንብረቶቹን በአካል በማየት መጫረት ይቻላል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913808592 / 0913808592 / 0902126041 / 0927223012/0935387575 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት
