Tender Detail

Tender Details

  • Company Yifat Polytechnic College (የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
  • Address ሸዋሮቢት ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-20-47-69-67
  • Website
  • Deadline01 Feb 2025, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Electronics Materials

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Yifat Polytechnic College (የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)


 

ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 001/2017 ዓ.ም

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ ግዢ፣

ሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ/አሌክትሪክሲቲ እቃ ግዢ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፤
  3. ከሎት 1 እስከ ሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የግዥው መጠን ከብር 200,000 በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑበት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ከ1-3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ከሎት 1 እስከ ሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ውድድሩ በጥቅል መሆኑን አውቀው ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ከሎት 1 እስከ ሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጸንቶ ከሚቆይበት ከ40 ቀን በኋላ ለተጨማሪ 20 ቀን ጸንቶ የሚቆይ መሆኑን አውቀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ከሎት 1 እስከ ሎት 2 ተወዳድረው የሚያሸንፉ ተጫራቾች 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መዋዋል የሚጠበቅባቸው ሲሆን አቅርቦቱን ላከናወኑበት ክፍያ ሲጠይቁ በስማቸው የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 17 ማግኝት ይቻላል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ከሎት 1 እስከ ሎት 2 የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ላይ ተዘግቶ በዛው እለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09-20-47-69-67/ 09-62-34-41-69 ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

የይፋት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

 

Save Tender