Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራ ስልጠና ቢሮ የመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 220 01 79
  • Website
  • Deadline02 Feb 2025, 9:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራ ስልጠና ቢሮ የመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ ለኮሌጁ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራ ስልጠና ቢሮ የመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


 

ግልጽ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራ ስልጠና ቢሮ የመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አጠቃላይ ለኮሌጁ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም

  1. አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎችን
  2. የትምህርት ማሰልጠኛ ግብዓቶች ማለትም የህንፃ መሳሪያ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  3. ቋሚ የቢሮ እቃዎችን እና
  4. የተለያዩ ብትን ጨርቆች እና የተዘጋጁ የደንብ ልብሶችን ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ  ተጫራቾች

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(ቲን) ያላቸው
  4. ጠቅላላ የግዥው መጠን 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል ይህ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ማግኘት ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲ.ፒ.ኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋናና ቅጂ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ መካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁ.4 በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ አስራ ስድስተኛው ቀን 300 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  9. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታውጆ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚታሰብ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከጠዋቱ 3፡30 ይከፈታል።
  10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ እና ስለ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከፈለጉ በመካነ ሰላም ፖሊ ቴክኒከ ኮሌጅ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስ/ቁ/ 033 220 01 79 ላይ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

 

መካነ ሠላም ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ

 

Save Tender