Tender Detail

Tender Details

  • Company DEBRE MARKOS COMPREHENSIVE SPECIALIZED HOSPITAL (ደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)
  • Address ደብረ ማርቆስ : አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 058 771 22 46
  • Website
  • Deadline27 Jan 2025, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Petroleum Products Fuel, Diesel , Oil And Lubricant

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለኔትወርክ ኢንስታሌሽን የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና መኪና ቅባት ዘይቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

DEBRE MARKOS COMPREHENSIVE SPECIALIZED HOSPITAL (ደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)


 

ግልጽ  የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለኔትወርክ ኢንስታሌሽን የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና መኪና ቅባት ዘይቶች በግልጽ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የንግድ ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸው።
  2. በዚህ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ የሚሳተፉ ተጫራቾች /ቫት/ ተመዝጋቢ ብቻ መሆን አለባቸዉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከመከፈቱ በፊት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ 3000.00 /ሶስት ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ኦርጅናሉን ወይም በጥሬ ገንዘብ የተያዘ ከሆነ የደረሰኞችን ፎቶ ኮፒ ከፋይናንስ ወይም ከዋጋ ማቅረቢያ ፖስታ ውስጥ አስገብቶ ማቅረብ አለባቸው።
  4. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአየር ላይ 15 ቀን ቆይቶ በ16ተኛው ቀን ይከፈታል።
  5. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ይከፈታል።
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆስፒታሉ የስብሰባ አዳራሽ ይካሄዳል።
  7. የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን መከፈት አያግደውም።
  8. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አ/ደ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይችላሉ።
  9. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ዋጋ ፀንቶ የሚቆይበት ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ የሚቆጠር ዝቅተኛ ቀን ከ40 ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
  11. የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለዉጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ዉ ራሳቸዉን ማግለል አይችሉም።
  12. ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ከግ/ፋ/ን/አ/ደ/የስ/ሂደት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058 771 22 46 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የደብረ  ማርቆስ  አጠቃላይ  ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል

 

Save Tender