የደ/ማ/አጠ/ስፔ/ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውሉ 60 እና ከዚያ በላይ ወንበር ያለው 1ኛ ደረጃ አውቶቢስ እና የሸንት ቤት ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቲ መኪና ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል።
የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለኔትወርክ ኢንስታሌሽን የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ እና መኪና ቅባት ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።