Tender Detail

Tender Details

  • Company በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት
  • Address አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 09-13-65-58-07
  • Website
  • Deadline01 Feb 2025, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Forest And Tree Sales

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት


 

ግልፅ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

በአብክመ በምስ/ጎጃም ዞን በአዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል በት/ቤቱ ግቢ ያለውን

  • ባህርዛፍና ጥድ በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. ለሚሸጡ እንጨቶች ዓይነትና ዝርዝር (እስፔስፊኬሽን) ለእያንዳንዱ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል።
  2. ተጫራቹ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን 100 /አንድ መቶ ብር/ የማይመለስ ብር በመክፈል ሉማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላል።
  3. ተጫራቹ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና 5% ማስያዝ አለባቸው።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሃሳቡን በአንድ ፓስታ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ድረስ በት/ቤቱ ጽ/ቤት በግዥ ቢሮ ቁጥር 02 በተዘጋጀ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ እስከ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ቢገኙም ባይገኙም በግዥ ቢሮ ቁጥር 2 በ16ኛው ቀን እስከ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
  6. በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ሉማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 09-13-65-58-07/ 09-46-70-88-04 በመደወል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ሲከፈትም ሆነ ከተከፈተ በኃላ የሚገኝ ከጥቃቅን ስህተቶች በስተቀር ከባድ ስህተቶች ተቀባይነት የላቸውም።
  7. የሚገዛበትን ዋጋ የሚሞላው ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ጋር በምናቀርበው እስፔስኬሸን መሰረት ሆኖ እስፔስኬሽን ቀይሮ መሙላት የተከለከለ ነው።
  8. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው የሚከፈትበት ቀን በበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።
  9. አሸናፊው በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሠንዱ ላይ የተጠቀሱትን ዝርዝሮች በሙሉ ዋጋቸው መሙላት ይኖርበታል።
  10. ናሙና ለሚያስፈልገው ት/ቤት በመገኘት ዛፉንና ጽዱን ማየት ይቻላል።
  11. አሸናፊ የሆነው አካል ድርጅት ውል ከያዘበት ቀን ጀምሮ እስከ 40 ቀናት ድረስ እንጨቱን ቆርጦ ማንሳት አለበት።

 

ምስ/ጎጃም ዞን አዋባል ወረዳ ሎማሜ ቁጥር አንድ ት/ቤት

 

Save Tender