በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የስፖርት እቃዎችና ቁሳቁሶች ፣ ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ለሠላ ድንጋይ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍሎች የማጠናቀቂያ ግንባታ፣ ለወረዳው ውሃ ጽ/ቤት የምንጭ ውሃ ግንባታ በሙሉ ዋጋ በኮንትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Zebra Crossing Painting Service ( ለህብረተሰብ አቀፍ የምርምር እና ስልጠና አገለግሎት ግዥ)
PROCUREMENT OF CONSTRUCTION MATERIAL( FOR SHEWAROBIT PROJKT)
ለስፓና ፕሮጀክት የጽፈት መሳሪያዎች ግዥ
ለወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ግቢ የህትመት ስራዎች ግዥ
ለወሎ ዩኒቨርስቲ ደሴ ግቢ ኬንት (ፋይል አቃፊ) ግዥ
Procurement Of Photocopy Tonner
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ሎት1 ተቋርጦ የነበረ የአስ/ር ህንፃ ግንባታ በከፊል ሎት2 የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሎት3 የመንገድ ዲዛይን ስራ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል::
በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የአባይ ቤዚን አስተዳደር ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሜ የወጣ ለሪሚዲል አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የትምህርት መርጃ መሳሪያ ግዥ
ለሆስፒታል ጥገና አገልግሎት የሚውል እንጨት ግዥ
የወልቃይ ጠገደ ሰቲት ሁመራ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የወልቃይት ወረዳ ፍርድ ቤት 800 ካ/ሜትር የሆነ ግንባታ ያረፈበት ቤትን በተመለከተ የወጣ ጨረታ ።
አማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ምርት እና ተረፈ ምርቶች እና ሌሎች ዕቃዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ ከመደበኛ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በክልሉ ስር ለሚገኙ ጤና ተቋማት እና ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::
በአብክመ የጎንደር መም/ትም/ኮሌጅ ለጎንደር ትምህርት መሳሪያዎች ክዘናና ስርጭት ማእከል የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተንታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር መንገድ ለማሰራት እና ባለ አራት ክፍል ሁለት ብሎክ መዋለ-ህፃናት ት/ቤት ግንባታ ለማከናወን ደረጃ 6 ፤ 7 እና በላይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ የሆነ በዚሀ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኮምቦልቻ ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች ግዥ 2017EC
Requisition of Generator Spare parts / የጀነሬተር ባትሪና መለዋወጫዎች ግዥ/
በአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የደብረብርሀን ግብርና ምርምር ማዕከል በ/ሰ/ሸዋ ዞን ደብረ ብርሀን ከተማ ቀበሌ 09 ልዩ ስሙ ፋጂ /ኤልካ አካባቢ የሚገኘውን የለማ የማዕከሉን ደን በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እገልግሎት የደሴ ሪጅን በስሩ ለሚገኙት ለ9 አገልግሎት መስጫ ማዕከላት 3ኪሎ ዋት አል ኢን ዋን ከኤሌክትሪክ እና ከፀሀይ ብርሀን (ሀይበርድ ቴክኖሎጂ) ቻርጅ የሚያደርግ ኢንቨርተር ባትሪ መግዛት ይፈልጋል፡፡