በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ሎት 1 የመነሃርያ አጥር ግንባታ በወረዳው ካፒታል በጀት፣ ሎት2 የመፀዳጃ ቤት እና የጣራ ውሀ ማሰባሰብ ግንባታ በዋን ዋሽ የበጀት ድጋፍ፣ ሎት 3 አዲስ የምንጭ ማጎልበት ግንባታ ስራዎች እንዲሁም ሎት 4 የውሃ እቃዎች በመደ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ቤት ለወረዳው መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የፃግብጂ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴ/መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው ሎት1 ተቋርጦ የነበረ የአስ/ር ህንፃ ግንባታ በከፊል ሎት2 የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሎት3 የመንገድ ዲዛይን ስራ በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል::