Procurement Of Construction material to Model School 1
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ከሰም የገበሬዎች ሁለገብ ህብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ኃ.የተ ኬሚካል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጉምሩከ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ LED LGHT ALLUMINUM PROFILE ፕላፕሌት፣ የድንኳን ሸራ ፣ ኮስሞቲክስ ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ ቻርጀር ፒን እና ሎደር በግልጽ እንዲሁም COOKIES MACHNE ፤ ተሽከርካሪ ፣ ቻርጀር ፒን ሪሞት ኮንትሮል፣ ሻምፖ እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለኢመርጀንሲ ጤና ባለሙያ የሚውል ሪፍሬሽመንት
የግንባታ ማቴሪያል ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ)
Damot Multipurpose Farmers' Cooperative Union now invites sealed bids from eligible and qualified bidder for Procurement of Maize processing machineries and related services
Damot Multipurpose Farmers' Cooperative Union now invites sealed bids from eligible and qualified bidder for Procurement of Construction Work of Building for Maize Processing Factory.
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአሮ/ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የማንጎ እና የአቮካዶ የአካባቢ ዘር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የሰ/ሸዋ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት ያገለገሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ጐማዎች ያገለገሉ፤ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች፤ የተቃጠለ ማለስለሽ ዘይትና ሌሎች አሮጌ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለምርምር ጉባኤ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች ግዥ
የተለያዩ ጠጠር፤ ድንጋይ፣ አሸዋ ፕሮፎርማ ግዥ( Request for Quatation)
ፓወር ኬብል ፕሮፎርማ
የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የላንድ ክሩዘር እና የሮዛ ሚትስቡሽ ኮስተር መኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ 2017
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን የአስፓልት ፕላንት ገጠማ ፣ ተከላ እና የተሳካ ሙከራ ለማስደረግ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአፈ/ ከሣሽ መላ ኢንጅነሪንግ ኮንስትራክሽን ኃላ/ተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሣሽ ኤም ዋይ ሹዝ ኤንድ ሌዘር ማኑፋክቸሪንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስለአለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ ለፍርዱ ማስፈጸሚያ የሚሆነውን የአፈ/ተከሳሽ ንብረት የሆኑትን የተለያዩ ብረቶች በጨረታ እንዲሸት ፍርድቤቱ አዟል። ስለሆነም በዚህ ጨረታ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
በደቡብ ወሎ ዞን በቦረና ወረዳ የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ስር ያለ የማህበረሰብ አቀፍ መድሀኒት ቤት የግንባታ ማቴሪያል እና የግንባታውን ሙያ ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽናችን ውል ወስዶ ለሚገነባቸው ለጋሸና ብልባላ ባይ ባስ አስፓልት መንገድ ፕሮጀክት እና ባህር ዳር መብራት ኃይል ማርዳ ቀለም ፋብሪካ ኤርፖርት ኤስፓልት መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸውን Plain/dowel bar እና ፖወር ጀል እና አሞኔም ናይትሬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለተንታ አትሌቲክስ የስፖርት ትጥቅ ግዥ