Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline10 May 2025, 6:47 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security100000
  • opening date2025-05-10 19:17:07
  • Categories Goods

የግንባታ ማቴሪያል ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ)

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየግንባታ ማቴሪያል ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ)
Descriptionየግንባታ ማቴሪያል ግዥ (ለአንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ለአጥር ስራ)
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0069-2017-BID
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-05-10 18:47:07
Invitation Date2025-04-25 08:47:07
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:DBU, Room G-17
db, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: ppmd@dbu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: 445

LegalQualification

  • •Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • •Bidder Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • •VAT registration certificate for Domestic Bidders:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause  4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4.6(b)(ii))
  • •Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • •Debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority:

    Bidder has been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Administration Agency from participating in public procurements for breach of its obligation under previous contracts, in accordance with ITB Clause 4.4.

    (Ref: 4.4)
  • •Valid tax clearance certificate for Domestic Bidders :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))
  • •Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
 በጨረታው ላይ የወጡት የግንባታ ማቴሪያሎች በዝርዝር መግለጫው መሠረት ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
 ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
 ንብረቱን አንኮበር እፅዋትና ሃገር በቀል እውቀት ማበልፀጊያ ማዕከል ጨፋ ቀበሌ (ሳይቱ ድረስ) አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
 ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመክፈቻ ቀኑ ሁለት ቀን በፊት ኦርጅናሉን ዩንቨርሲቲው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁ. 17 ድረስ ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
 ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡

 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Save Tender