የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ክላስተር ማዕከል ላይ የግቢ አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በ/ደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሽኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሸኮ ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙት የተለያዩ ቀበሌዎች የመንገድ ከፈታ፣ የቦይ ስራ የሪዎርክ ስራ ለመስራት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ ማሽኖች መከራየት ይፈልጋል።
ሎት 74- በድጋሚ የወጣ የግንባታ ጠጠር 02 ግዥ
Procurement of ICT Equipment
የኤለክትርክ ዕቃ ግዥ
የተለያዩ መኪናዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በቤንች ሸኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በወረዳችን ውስጥ በሚገኘው ባታ የካሹ ድልድይ ግንባታ ተጨማሪ ሥራዎች ከዚህ ቀደም በነበረው የግንባታ ውል ላይ ያልነበሩ ለአፈር መከላከያ የሚያስፈልጉ እና ለመንገድ ሙሊት ስራ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ለወረዳው በጤና ጽ/ቤት በጤና ጣቢያና ጤና ኬላዎች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።
ንፁህ ሠርገኛ ጤፍ ግዥ
ዳቦ ዱቄት ግዥ
Procurement of Tyre
በድጋሚ የወጣ ሎት-72 Plastic File Holder ግዥ
የስፖርት ዕቃ ግዥ
ሎት 71- የጽዳት ዕቃ ግዥ
ሎት 67- የግንባታ አሸዋ ግዥ
ሎት 70- የግንባታ ድንጋይና ኮረት ግዥ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ ቤት አሰሪነት የእንግዶች ማረፊያ እና የችሎት አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
የደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት በኮሚሽኑ ስር ለሚገኙ ለ6ቱ ማረሚያ ተቋማት ፖሊስ አባላት የተለያዩ ወታደራዊ የደንብ ልብስ እና ተዛማጅ ዕቃዎች ግዥዎች ማለትም ሎት 1 የደንብ ልብስ፣ ሎት 2 ጫማ፣ ሎት 3 ፍራሽ፣ ሎት 4 ፊሽካ፣ ዱላ፣ ስሊፕንግ ባግ፣ ብርድ ልብስና የዝናብ ልብስ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የፕሪንተር ቀለም ግዥ
የጥገና ዕቃዎች ግዥ