የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግሥት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ ለቪዲኦ ኮንፈረንስ ክፍል (VCroom) የሚሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በምዕራብ ኦሞ ዞን ጅሙ ከተማ ላይ የመጸዳጃ ቤት፣ እና የመሸጫ ማሳያ ማዕከል አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ክላስተር ማዕከል ላይ የግቢ አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።