በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ ቤት አሰሪነት የእንግዶች ማረፊያ እና የችሎት አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።