Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address አውራዳ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0945927114
  • Website
  • Deadline03 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-04-03 00:00:00
  • Categories Construction Works , Contractors

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ ቤት አሰሪነት የእንግዶች ማረፊያ እና የችሎት አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ በፍርድ ቤት አሰሪነት የእንግዶች ማረፊያ እና የችሎት አዳራሽ ግንባታ ለማስገንባት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

በዚህ መሠረት

•        የተቋራጭ ደረጃ BC/GC 5 እና ከዛም በላይ ፈቃድ ያለው

•        በ2018 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው

•        የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

•        የግብር ከፋይ መለያ ምስክር ወረቀት ያለው

•        በBC/GC ስራ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።

•        በBC/GC ስራ በጥራት ሰርቶ ስላስረከቡት የመልካም ስራ አፈጻጸም ደብዳቤ ወይም የምስክር ወረቀት ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

•        በወረዳም ወይንም በከተማ አስተዳደሩ ስራ በእጃቸው ካላቸው ግንባታዎች ከ70% በላይ አፈጻጸም ያለው መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

1.       ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ በ30 ቀናት ውስጥ የማይመለስ 400 ብር /አራት መቶ ብር/ ብቻ ከዴቻ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ከፍለው ከመ/ቤታችን የግ/ን/አ/ ስራ ሂደት መወሰድ ይችላሉ።

2.       ተጫራቾች በBC/GC ንግድ ፈቃድና ተያያዥ መረጃቸውን ኮፒዎችና CPO በአንድ ፖስታ የፋይናንሻል መረጃውን በአንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒዎችን ለየብቻ በፖስታ በማሸግ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምረው በሚቆጠር 30ኛ ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስ/ር ስራ ሂደት ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3.       ጨረታው በዕለቱ በታሸገበት ዕለት ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4.       እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሠዓት ይከፈታል።

5.       ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 150,000 በፊደል /አንድ መቶ ሃምሣ ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ የተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ CPO ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6.       ቀደም ሲል ጨረታ አሸንፎ ስራውን ያስተጓጓለ /የታገደ/ድርጅት/ተቋራጭ/ በጨረታ መሳተፍ አይችልም።

7.       መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

8.       በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሁኔታ አያስተጓጉልም።

9.       ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 0945927114 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

 

በደ/ም/ሕ/ክ/መ/ካፋ ዞን የዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

አውራዳ

 

Save Tender